History      Africa

የብሔርተኝነት ፖለቲካዊ ኤኮኖሚ (Ethnic Political Economy)

(0 reviews)
Condition
Quantity
(271 available)
Share
Book Details
Language
Amharic
Publishers
TSEHAI Publishers (15 April 2024)
Weight
0.53 KG
Publication Date
15/04/2024
ISBN-10
1599073218
Pages
248 pages
ISBN-13
9781599073217
Dimensions
15.24 x 1.75 x 22.86 cm
SKU
9781599073217
Author Name
ሲሞን ሔሊሶ ኩካ (Author)
Read More

Reviews & Ratings

out of 5.0
(0 reviews)
There have been no reviews for this product yet.
የአገራችን ኤኮኖሚ ፈጣን ዕድገት አላቸው ተብለው ከሚገመቱት ውስጥ ቢሆንም ለሕዝብ እርካታን፣ ለመንግሥት እረፍትን፣ ለኤኮኖሚ ባለ ድርሻዎችም የሚያጠረቃ ትርፍና ዕድገትን አላመጣም። ይልቁንም፣ ከጊዜ ወደ ጊዜ የአምራቹም ሆነ የተጠቃሚው እጅ እያጠረ መጥቷል። ይህንን ለማሻሻል አገር በቀልም ሆነ በውጭ መንግሥታትና ድርጅቶች ጫና የሚወሰዱ እርምጃዎች ችግሩን ከማባባስ ባሻገር መፍትሔ ሊሆኑ አልቻሉም።የአገራችን የብሔር ፖለቲካ በኤኮኖሚው ላይ ምን ዓይነት ሚና ይጫወታል? ለመሆኑ ብሔርተኝነት ምንድር ነው? ብሔርተኝነትና ዘረኝነት አንድነታቸውና ልዩነታቸው ምንድር ነው? የኤኮኖሚው ሁኔታ ለብሔር ፖለቲካው ገበያ መድራት ምን አስተዋጽዖ አድርጓል?ይህ መጽሐፍ የተቀረጸው መደበኛ የኤኮኖሚክስም ሆነ የፖለቲካ ሳይንስ ትምህርት ያልወሰዱ፣ ነገር ግን በኢትዮጵያ ኤኮኖሚና ፖለቲካ ጉዳይ ላይ ንቁ ተሳትፎ ለማድረግ የሚሹ ሰዎችን ታሳቢ በማድረግ ነው። በተለይም ሊካሄድ በታሰበው አገራዊ የምክክር መድረክ ላይ የሚሳተፉም ሆነ አሳብ በማመንጨት የሚታደሙ ሊጠቀሙበት ይችላሉ በሚል መነሻ ተጽፏል። ነገር ግን ለኮሌጆችና ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችና መምህራንም ማጣቀሻ በሚሆን መልክ ተዘጋጅቷል።የመጽሐፉ መነሻ ግምት በብሔርተኝነት የታጠረው ፖለቲካችን በኤኮኖሚው ዕድገትና አገራዊ ለውጥ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ አለው የሚል ነው። ይህ ተጽዕኖ ምን ይመሥላል? አሉታዊ ወይስ አዎንታዊ? ምንስ ያክል ነው? ይህን መላ ምት በተለያዩ የኤኮኖሚ ዕድገት መለኪያዎች፣ ተጨባጭ ምክንያቶችና ምሳሌዎች ለመለካት ተሞክሯል። ብያኔው ምን ይሆን?መጽሐፉ በአገር ውስጥና በውጭ አገር ባለሙያዎች ስለ ብሔርና ዘረኝነት፣ ስለ ኤኮኖሚ ፖሊሲ አወጣጥ፣ ስለ ኢትዮጵያ ኤኮኖሚና ፖለቲካ የተጻፉ በርካታ መጻሕፍትን ዋቢ ያደርጋል። በመንግሥትና በዓለም አቀፍ ድርጅቶች ተቀባይነት ያገኙ መረጃዎችን በጥልቀት ይተነትናል። የጸሐፊው የግል ጥናቶችም ተካተውበታል።. .

Frequently Bought Products

Product Queries (0)

Login Or Registerto submit your questions to seller

Other Questions

No none asked to seller yet

Bookiyos Books Solutions - Quality Books, Unbeatable Prices

Bookiyos Books Solutions is your premier online bookstore offering a vast selection of over 5 crore books. Whether you're looking for the latest releases, timeless classics, or rare finds, we have something for every reader. Our platform serves customers worldwide, including the USA, UK, and Europe, with fast delivery and easy return policies to ensure a hassle-free shopping experience. Discover daily updates, exclusive deals, and a comprehensive collection of books that cater to all your reading needs. Shop with confidence at Bookiyos, where quality books and unbeatable prices meet.

Why Choose Bookiyos?

Extensive Inventory: New, old, and rare books available.
Fast Delivery: Same or next-day shipping.
Easy Returns: Hassle-free refund and return policies.
Global Reach: Serving customers in the USA, UK, Europe, and beyond.
Daily Updates: Thousands of new titles added every day.
Join our community of book lovers and start your literary journey with Bookiyos Books Solutions today!