Biography      Medical, Legal & Social Sciences

ምስሌን ፍለጋ

(0 reviews)
Condition
Quantity
(1049 available)
Share
Book Details
Language
Amharic
Publishers
kulu1.com (15 May 2024)
Weight
0.4 KG
Publication Date
15/05/2024
Pages
298 pages
ISBN-13
9798224197996
Dimensions
15.24 x 1.57 x 22.86 cm
SKU
9798224197996
Author Name
ሐና ኃይሉ (Author)
Read More

Reviews & Ratings

5 out of 5.0
(0 reviews)
There have been no reviews for this product yet.
ምስሌን ፍለጋ የተሰኘው ልብወለድ+ከፊል ግለ ታሪክ+የስብዕና እድገትን በአንድ የያዘው የተለያየ የድሜ ክልል ላይ ያሉ ሰዎች በተለይ ወጣቶች ቢያነቡ ብዙ የሚያተርፉበት መፅሀፍ ነው። መጽሐፉን አንጋፋ የስነ-ጽሑፍ ባለሞያዎች በአርትኦት እንዲሁም በመገምገም እና አስተያየት በመስጠት ተሳትፈውበታል። ደራሲዋ ስለመጽሐፉ እንደዚህ ትላለች . .

. .

"በዚህ መጽሐፍ ውስጥ እኔን(ሐና ኃይሉን) በትናንት ትዝታዬ እና በነገ ምናቤ መሀል አስቀምጬ በፈጠርኳቸው የልቦለድ ታሪኮች ውስጥ ታገኙኛላችሁ። ይህ መጽሐፍ ትናንትናዬን የታዘብኩበት ነገዬን ደግሞ በምናቤ ያስተዋልኩበት ሁነኛ ሰነዴ ነው ብዬ አምናለሁ።በዚህ መጽሐፍ ውስጥ በምናብ የተፈጠሩ አስደናቂ ሰዎች ያሉትን ያህል፣ በትናንት ትዝታዬ ውስጥ በሕይወቴ የነበሩ፣ አሁንም ያሉ ሰዎች ይገኙበታል።ይህን መጽሐፍ "ምስሌን ፍለጋ" ብዬ እንድሰይመው ያደረገኝ ዋነኛ ምክንያት፣ እንደሚታወቀው ቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ ፈጣሪ የሰውን ልጅ በአምሳሉ እንደፈጠረው ተገልጿል። መጀመሪያ የተፈጠርንበት ምስል ማለት፣ ከፈጣሪ የተሰጠን ሙሉ ዐቅም፣ ንጽሕና፣ ጥበብ እና ዕውቀት የመሳሰሉት በሙሉ ሆነ በከፊል የማንነታችን መገለጫዎች ናቸው።ሥዕሉን አይታችሁ ሠዓሊውን ታደንቃላችሁ" እንደሚባለው ይህንን ከፈጣሪ የተሰጠንን ሙሉ ማንነታችንን ወይም ምስላችንን፣ በቤተሰብ፣ በትምህርት ቤት፣ በአካባቢ፣ በማህበረሰብ ብሎም በኅብረተሰብ በሚደርሱብን የተለያዩ ተጽዕኖዎች ቀስበቀስ እየጎደሉ በመሄዳቸው፣ የተፈጠርንበትን መነሻ ምስላችንን እናጣለን።ታዲያ ዛሬ እኛን ያዩ የተመለከቱ ፈጣሪያችንን ያመሰግኑበት እና ያደንቁበት ይሆን? ይህንን ሙሉ ማንነታችንን ለመመለስ ዕለት በዕለት ተጽዕኖዎቹ ያሳደሩብንን አቧራ እያራገፍን፣የተፈጠርንበትን ምስል መፈለግ ይገባናል። ለዚህም ነው እኔም በሕይወት ጉዞዬ በተለያዩ ሁኔታዎች ውስጥ በደረሰብኝ ተጽዕኖ የተነሳ ፣ ከፈጣሪ የተሰጠኝን ሙሉ ማንነቴን በማጣቴ የተፈጠርኩበትን ሙሉ ዐቅም፣ ንጽሕና፣ ጥበብ፣ ዕውቀት እና የመሳሰሉትን ፍለጋ በብዙ ከፍታ እና ዝቅታ ውስጥ ያሳለፍሁትን እውነተኛ የሕይወት ታሪኬን በዚህ መጽሐፍ ውስጥ እንደ አንድ የመጽሐፉ ገጸ ባሕሪ አስገብቼለአንባቢያን ያቀረብኩት። ''መልካም ንባብ. .

Frequently Bought Products

Product Queries (0)

Login Or Registerto submit your questions to seller

Other Questions

No none asked to seller yet

Bookiyos Books Solutions - Quality Books, Unbeatable Prices

Bookiyos Books Solutions is your premier online bookstore offering a vast selection of over 5 crore books. Whether you're looking for the latest releases, timeless classics, or rare finds, we have something for every reader. Our platform serves customers worldwide, including the USA, UK, and Europe, with fast delivery and easy return policies to ensure a hassle-free shopping experience. Discover daily updates, exclusive deals, and a comprehensive collection of books that cater to all your reading needs. Shop with confidence at Bookiyos, where quality books and unbeatable prices meet.

Why Choose Bookiyos?

Extensive Inventory: New, old, and rare books available.
Fast Delivery: Same or next-day shipping.
Easy Returns: Hassle-free refund and return policies.
Global Reach: Serving customers in the USA, UK, Europe, and beyond.
Daily Updates: Thousands of new titles added every day.
Join our community of book lovers and start your literary journey with Bookiyos Books Solutions today!